ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንሒድ ሲሉኝ /2/ እንደ ዳዊት እንደ ንጉሡ ተደሰትኩኝ /4/ መላእክት በሰማይ የሚያመሰግኑህ /2/ አምላኝችን ፈቃድህ ይሁን እንዘምርልህ /4/ ሞትን አሸንፎ ለተነሣው ጌ /2/ ዘምሩለት ተቀኙለት ጠዋትና ማ /4/ በመስቀል ላይ ሆኖ ሲወጋ ጎኑን /2/ ውኃና ደም በአንድ ላይ ሆኖ ፈሰሰልን /4/ በውኃው ተጠምቀን ደሙን ጠጥተን መንግሥቱን እንድንወርስ ስላደረገን ስሙ ይመስገን የጌ ችን ስሙ ይመስገን የአምላኝችን