colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሞት ነው ረሀብ

ሞት ነው ረሀብ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየኝ /2/ ኃይሉ በእኛ ላይ አድሮ እንበረታለን ጸጋው በእና ላይ አድሮ እንበረታለን ከአንተ ርቀው ሸሽተው የሄዱ ጠፋባቸው የጽድቅ መንገዱ በሥጋዊ ጥበብ ሲፈልጉህ በመታለል ስንቶቹ አንተን አጡህ በተዋሕዶ የከበርከው ጌታ መድኃኔዓለም ሁንልን መከታ ስንደክም ምኞት ሲፈትነን ኃይልን ሰጥተህ በእጆችህ ደግፈን የዓለም ሰይፍ በእኛ ላይ ተሰሉአል ሥጋችንን ሊቆርጠው አድብቷል ኃይልን ስጠን እንድናሸንፈው ጸጋህ ለእኛ የእምነት ጋሻችን ነው ሐዋርያት ጸጋ በዝቶላቸው ስለፍቅርህ ፈሰሰ ደማቸው ዛሬም ለእኛ ጸጋህን አብዛልን እንዳንደክም ፈተና ሲገጥመን ጋሻ ሆነህ እንድትመክትልን ቸር አምላክ ሆይ ወደ እንተ እንጮሃለን ቢገጥመንም ችግር ወይ መከራ አትለየን ጌታ ከእኛ ጋራ