ብክዩ ኅዙናን ሃልየክሙ ስደ ለማርያም /2/ ማርያም ተአይን ባህቲ ውስተ አድባረ ግብጽ ከመ ኦፍ /2/ ትርጉም፡- አልቅሱ ምዕመናን አስባችሁ የማርያምን ስደቷን /2/ ማርያም ሰትዞር ብቻዋን በግብጽ በርሃ እንደወፍ /2/