colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ስለማይነገር ስጦታው

ስላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቸል ያላላን አምላክ ስንጓዝ ማእበሉን አቋርጠን ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የሕይወት እስትንፋስ ዘራብን ሕያው እንድንሆን ይህን ያደረገ አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ንፋሱን ገስፆ ማእበል አቁሞ የሚያሻግር የዓለም ፈተና ሲበዛ እርሱ መጠጊያችን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዳግሞ እንዳንሞት በሞቱ ሞትን የረታልን የምንመካበት ትንሣኤ ሰላምን ለሰጠን ሰለማይነገር ስጦታው እገዚአብሔር ይመስገን ከሲኦል እሥራት ተፈተን ነጻ የወጣንበት መስቀሉን ለሰጠን ለአምላካችን እንዘምር በእውነት ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን