ኦ አንትሙ ሕዝበ ክርስቲያን በከመ ተጋብእክሙ በዛቲ እለት /2/ ከማሁ ያስተጋባእክሙ በደብረ ጽዮን ቅድስት ወበኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም እጋእዚት/2/ ትርጉም፡- እናንተ የክርስቲያን ወገኖች ሆይ በዚህ ቀን እንደተሠበሠባችሁ ነጻ በምታወጣ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ይሰብስባችሁ