እምኩሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኑ/2/ ወላዲትከ/2/ ወልድ ወላዲትከ ተማኅጸኑ /2/ ከሁሉ ከሁሉ ሥላሴን ነው ማመን ማመስገን /2/ ወልድን በወለደች/2/ ድንግል አማላጃችን በእርሷ እንማጸን/2/