ስብሐት ለሥላሴ ለፈጣሬ ኩሉ ዓለም/2/ በመላእክቲሁ ስቡሕ ዘለዓለም/2/ በመላእክቲሁ እኩት ዘለዓለም/2/ ምስጋና ለሥላሴ ለዓለሙ ሁሉ ፈጣሪ/2/ በመላእክቱ ነውና ሲመሰገን ኗሪ/4/