ለጌታዬ ለእግዚአብሔር ስላደረገልኝ ምን እከፍለዋለው /2 ምስጋና ነው እንጂ /2/ ሌላ ምን እላለው/4/ ለመቤቴ ለድንግል ማርያም ስለውለታዋ ምን እከፍላታለሁ/2/ ላመስግናት እንጂ ሌላ ምን እላለው/4/