ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት/፪ ወኵሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት/2/ እለውስተ ደይን ያእረፉ ባቲ እስመ ባቲ አእረፈ እምኵሉ ግብሩ /2/ ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃን በገነት/፪/ ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች በመቃብር ያሉ ያከብሯታል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ/፪/