ዘሰማየ ገብረ ሰማየ ገብረ ወምድረ ሣረረ/2/ አልቦ ዘይመስሎ ለአምላክነ/2/ ሰማይን የዘረጋ መሬትን ያጸና/2/ ኃያል ጌታ ሕያው አምላክ ያለ አንተ ማን አለና/2/