ሊተሰ ይኄይሰኒ ተሊወ እግዚአብሔር /2/ ወትውክልትየኒ/4/ ላእለ እግዚአብሔር ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል /2/ መታመኛዬ ነው/4/ እግዚአብሔር እርሱ ነው/2/