colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሰአሊ ለነ ቅድስት

ሰአሊ ለነ ቅድስት እንልሻለን እንደ ኤፍሬም እንደ አባታችን ለምኚልን እመቤታችን ተስፋቸው እንቺ ነሽ ለፍጥረት ዓለም እየተመኩብሽ እስከ ዘለዓለም ኃጢአታቸው ተደምስሶላቸው በአንቺ ጸሎት ዳነች ሕይወታቸው ስምሽን ሥልጡን ነው በእግዚአብሔር መንበር ቃል ኪዳን ገባልሽ ዓለሙን ሊምር በአንቺ ጸሎት ይተማመናሉ ጠዋት ማታ ቅድስት ሆይ ይላሉ ዓለም ሥትዋጋን በምኞት ስለት ነፍሳችን ስትደክም ሲከብዳት ኃጢአት መንገድ ጠፍቶን ግራ ሲገባን ብርሃናቸን ነይ እናታችን የልባችን ሐዘን እጅግ ከብዶብናል ኃጢአታቸን በዝቶ መቆም ተስኖናል እንደ ኤልሳቤጥ እንደ ዘመድሽ ደስ አሰኚን ይሰማ ድምጽሽ