ማርያምሰ ተሀቱ እምትካት ውስተ ከርሱ/2 ለአዳም ከመባሕርይ ጸዓዳ እስመ በእንቲአሃ ወበእንተ አዝማዲሃ ተሰቀልኩ ዲበ እጽ ይቤ መድኃኔዓለም /2 ትርጉም ማርያምማ ታበራለች ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ እንr በአዳም ባሕርይ እርሷን ደስ ይበላት ብሎ ስለወገኖቿ ተሰቀልኩ አለ በእንጨት መስቀል ላይ መድኃኒዓለም