ዛሬም አለችኝ መማጸኛ /2/ አምላክ የሠጠን ለእኛ መዳኛ /2/ አዝ --- ዓለም የዳነባት ዛሬም አለችኝ መማጸኛ የብርሀን እናት ድንግል ተስፋችን ናት የምንመካባት በሷም ተማጽነን የምንድንባት አዝ --- የነዳያን ተስፋ ዛሬም አለችኝ መማፀኛ ጸጋ ገንዘባችን መጽናኛ የምትሆኝን አንቺ ነሽ ኃይላቸው ስምሽን ሲጠሩ የምትደርሺላቸው አዝ --- የማትፈርሺ መቅደስ ዛሬም አለችኝ መማፀኛ የጸሎት ቤታችን >> >> የእኛ መሸሸጊያ >> >> ምርኩዝ ድጋፋችን >> >> የማትተወን እኛን >> >> እመቤት አለችኝ >> >>