እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕፁቂሃ /2/ ሐረገ ወይን /2/ ድንግል ሐረገ ወይን /2/ ትርጉም :- እመቤ ችን ሥሯ በምድር ቅርንጫፏ በሰማይ የሆነ የወይን ሐረግ ናት