ሰላም ለኪ (2) ማርያም ሰላም ለኪ ሰላም ለዝክርኪ ማርያም ለኪዳንኪ ሰላም ለአንቺ ይሁን የኤልሣቤጥ ሰስታ ሰ.ለኪ አምላክ የመረጠሸ ሰላም የፍጥረት አለኝታ ሰ.ለኪ የልባችን ደስታ የተገለጸልሽ ሰ.ለኪ የአማኑኤል እናት ምስጋና ይድረስሽ ሰ.ለኪ ንጽሕተ ንጹሐን እንከን የሌለብሽ ሰላም ለኪ መዓዛሽ ያማረ ጸጋን የተሞላሽ ልቤ ተደሰተ ዜናሽን ሲሰማ ሰላም ለኪ እኅቴ ሙሽራዬ የዳዊት ከተማ ስምሽን ለልጅ ልጅ እስቲ እኔ ልናገር ሰ.ለኪ ከአንቺ ያገኘሁት አለ ብዙ ነገር ሰ.ለኪ ሰላም ለኪ ድንግል እሰግድልሻለሁ ሰ.ለኪ የአንቺን ቅድስና ለዓለም እነግራለሁ ሰ.ለኪ