colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

እመብርሃን መመኪያችን

እምብርሃን መመኪያችን/2/ የአዳም ተስፋው አለኝታችን እመብርሃን መመኪያችን እመብርሃን የአባቶቻችን ቃና ለዛቸው በችግር ጊዜ መንገድ መሪያቸው ምን ብዬ ልጥራሽ ላወድስሽ የምግባር ደሀ ባዶ ልጆሽ እመብርሃን የቅዱሳኑ ጣእመ ዜማቸው አንቺ ነሽና ውብ ደርስታቸው የእኛ ሥጦታ የድል አክሊል ነሽ በአማልጅነት ለታመነብሽ እምብርሃን የይስሐቅ መዓዛ በፍኖተ ሎዛ የያእቆብ መሰላል የአቤል የዋኅት የሴት ቸርነት የኢያሱ ሐውልት የሕይወት ውኃ የሳሙኤል ዘይት ርግብ ሠናይት ንግሥተ ሰማይ እመብርሃን መልካሟ ርግብ የኖሕ መልክቱ የኀጥአን ተስፋ የልብ ብርታቱ ምሥራቻቸን ውስጣችን ያለሽ በምድር በሰማይ አምሳያም የለሽ