colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ቃልን ለመውለድ

ቃልን ለመውለድ ከአብ ዘንድ ሞገስን ያገኘሽ /2/ የሐና ልጅ ነሽ የኢያቄም እጹብ ድነቅ ነሽ /4/ እሾህ ኩርንችት ሆነ ኑሮዬ የልጅሽ ፍጥረት ተጎሣቁዬ ሞገድ ማእበል እንዳይውጠኝ ሰላላ ክንዴን ደግፊልኝ ቆሜ ልሳለም በስእልሽ ፊት ፍቅር ትኅትናን እንድማርበት ላደግድና ልሳለምሽ የጌታዬ እናት ልሁን ባርያሽ የዳዊት ልጅ ሆይ ቁሚ ከጎኔ ወደ መስቀሉ ይመልከት ዓይኔ የሌዊ ልጅ ሆይ አይዞህ በይኝ የሥጋ ድካም እዳይጎደኝ