ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል ይእቲኪ በቴ ምስአል ዘአስተአፀቡ ታቀልል ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትኬለል ይእቲ ተአቢ እም ኪሩቤል ወትፈደፋድ እም ሱራፊል ትርጉም፡- ማርያም ድንግል መመኪያቸው የደናግል እርሷም እኮ የምልጃ ቤት ናት የሚያሰጨንቀውን የምታቃልል ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት ክንፎችም ትጋረዳለች እርሷ ትበልጣለች ከኪሩቤል ደግሞ ትበልጣለች ከሱራፌል