አፈንብ ማቱሳላ ወልደ ሄኖክ እመአፈ ልምላሜ ቡሩክ አፈ መላእክት /2/ ቀስመ ጽጌ ጽጌ /2/ ጽጌኪ እመ አምላክ /2/ ትርጉም' የአምላክ እናት እመቤችን ሆይ የንብ አፍ የሄኖክ ልጅ የሚሆን ማቱሳላ ከተባረከ (ከተቀደሰ) ልምላማ መልአክ አፍ ልጅሽ አበባን ቀስመ;;