colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

አዘክሪ ድንግል

አዘክሪ ድንግል አዘክሪ ለልጅሽ አሳስቢ አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን ካንቺ መወለዱን አዘክሪ በቤቴልሔም አዘክሪ በጨርቅ መጠቅለሉን አዘክሪ መኝታው ግርግም አዘክሪ በዚያ በብርድ ወራት አዘክሪ የገበሩለትን አዘክሪ የአድግና የላም አዘክሪ እስትንፋሳቸውን አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን በግብፅ በረሀ አዘክሪ መሰደድሽን አዘክሪ የአሸዋውን ግለት አዘክሪ ረሀብና ጥሙን አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን በመቃብሩ ዘንድ አዘክሪ ባለቀሽው እንባ አዘክሪ አሳስቢ ድንግል ሆይ አዘክሪ ገነት አንድንገባ አዘክሪ ለኃጥአን አኮ ለጻድቃን