በኃጢአት ያደፈ ሆኗል ሰውነቴ አብቂኝ ለንስሓ አማልጅኝ እናቴ በኃጢአት ያደፈ በኃጢአት ብዛት ልቤ ሲታወክ በኃጢአት ያደፈ ተብትቦ ሳይጥለኝ በኃጢአት ያደፈ የኃጢአቴ ድር በኃጢአት ያደፈ በጣጥሰሽ ጣይልኝ በኃጢአት ያደፈ የኃጢአቴን መጥመድ በኃጢአት ያደፈ ድንግል ሆይ አማልጅኝ በኃጢአት ያደፈ አርቂኝ ከዚህ ጉድ በኃጢአት ያደፈ በኃጢአት ያደፈ መቆም አቅቶናል በደሌ በዝቶብኝ በኃጢአት ያደፈ እማፀንሻለሁ በኃጢአት ያደፈ ልመናየን ስሚኝ በኃጢአት ያደፈ ኃጢአቴን መሽከም በኃጢአት ያደፈ እኔ አልቻልኩምና በኃጢአት ያደፈ እናቴ ሆይ ስሚኝ በኃጢአት ያደፈ ድንግል በጽሞና በኃጢአት ያደፈ