colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ያመሰገናት

ያመሰገናት /3/ እዝራ በመሰንቆ እናትነቷ ንጽሕናዋን አውቆ ያመሰገናት /3/ ዳዊት በመዝሙር አምባ መጠጊያችን የአምላክ ማኅደር ያመሰገናት /3/ ኤፍሬም በውዳሴው ለምኚልን አላት ፍቀሯ ስለገባው ያመሰገናት/3/ አባ ሕርያቆስ ምሳሌ ኣጣለት በመንፈስ ሲቀድስ ያመሰገናት /3/ አባ ጊዮርጊስ እናትነትዋን ፍቅሯን ሊያስታውስ ያመሰገኗት /3/ ካህናት በከበሮ ልብን በሚመስጥ በሐዘን እሮሮ እናመስግናት /3/ ሆነን በአንድነት እመቤታችንን እመምሕረት አማላጃቸንን እመምሕረት 939ውዳሴ ማርያም ውዳሴ ማርያም እጮኸለሁ ድንግል እናቴን እጣራለሁ እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ ወድሰኒ ልጄ በይኝ በሠርክ ጸሎት ላይ ውዳሴ ማርያም ዜማ ስናደርስ ውዳሴ ማርያም ድንግል ትመጣለች ውዳሴ ማርያም በቤተመቅደስ ውዳሴ ማርያም የብርሃን ምንጣፍ ውዳሴ ማርያም ከፊቷ ተነጥፏል ውዳሴ ማርያም ቅዱስ ኤፍሬም ታጥቆ ውዳሴ ማርያም ያመሰግናታል ውዳሴ ማርያም አባ ሕርያቆስም ውዳሴ ማርያም ምስጋና ያደርሳል ውዳሴ ማርያም የቅዳሴው ዜማ ውዳሴ ማርያም ልብን ይመሰጣል ውሳሴ ማርያም በጎ ነገር ልቤ ውዳሴ ማርያም አወጣ እያለ ውዳሴ ማርያም ዳዊት በገናውን ውዳሴ ማርያም እየደረደረ ውዳሴ ማርያም የንጽሕናችንን ውዳሴ ማርያም መሠረት ነሽና ውዳሴ ማርያም አንቺን ለማመስገን ውዳሴ ማርያም ልቡናዬ ይብራ ውዳሴ ማርያም ተፈሥሒ ድንግል ውዳሴ ማርያም ኦ ቤተልሔም ውዳሴ ማርያም ከአንቺ ተወለደ ውዳሴ ማርያም መድኃኔዓለም ውዳሴ ማርያም ቅዱሳኑ ሁሉ ውዳሴ ማርያም ዙሪያሽን ከበዋል ውዳሴ ማርያም አባ ጊዮርጊስም ውዳሴ ማርያም ንኢ ድንግል ይላል ውዳሴ ማርያም በወርቅ ዙፋን ላይ ውዳሴ ማርያም ተቀምጠሸ ሳይሽ ውዳሴ ማርያም ልቤ ተመሰጠ ውዳሴ ማርያም ደንግል በግርማሽ ውዳሴ ማርያም