ውዳሴ ማርያም እጮሃለሁ ድንግል እናቴን እጣራለሁ እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ ወድሰኒ ልጄ በይኝ ውዳሴ ማርያም በሠርክ ጸሎት ላይ ውዳሴ ማርያም ዜማ ስናደርስ ውዳሴ ማርያም ድንግል ትመጣለች ውዳሴ ማርያም ከቤተ መቅደስ ውዳሴ ማርያም የብርሃን ምንጣፍ ውዳሴ ማርያም ከፊቷ ተነጥፏል ውዳሴ ማርያም ቅዱስ ኤፍሬም ታጥቆ ውዳሴ ማርያም ያመሰግናታል ውዳሴ ማርያም እጮሃለሁ ድንግል እናቴን እጣራለሁ እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ ወድሰኒ ልጄ በይኝ ውዳሴ ማርያም አባ ሕርያቆስም ውዳሴ ማርያም ምስጋና ያደርሳል ውዳሴ ማርያም የቅዳሴው ዜማ ውዳሴ ማርያም ልብን ይመስጣል ውዳሴ ማርያም በጎ ነገር ልቤ ውዳሴ ማርያም አወጣ እያለ ውዳሴ ማርያም ዳዊት በገናውን እየደረደረ ውዳሴ ማርያም እጮሃለሁ ድንግል እናቴን እጣራለሁ እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ ወድሰኒ ልጄ በይኝ ውዳሴ ማርያም ለንጽሕናችን ውዳሴ ማርያም መሠረት ነሽና ውዳሴ ማርያም አንቺን ለማመስገን ውዳሴ ማርያም ልቦናዬ ይብራ ውዳሴ ማርያም ተፈሥሒ ድንግል ውዳሴ ማርያም ኦ ቤተልሔም ውዳሴ ማርያም ካንቺ ተወለደ ውዳሴ ማርያም መድኃኔዓለም ውዳሴ ማርያም እጮሃለሁ ድንግል እናቴን እጣራለሁ እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ ወድሰኒ ልጄ በይኝ ውዳሴ ማርያም ቅዱሳኑ ሁሉ ውዳሴ ማርያም ዙሪያሽን ከበዋል ውዳሴ ማርያም አባ ጊዮርጊስም ውዳሴ ማርያም ንዒ ድንግል ይላል ውዳሴ ማርያም በወርቅ ዙፋን ላይ ውዳሴ ማርያም ተቀምጠሽ ሳይሽ ውዳሴ ማርያም ልቤ ተሰወረ ውዳሴ ማርያም ድንግል በግርማሽ