ማርያም ተአቢ እምኩሉ ፍጥረት /2/ ኢያውአያ እሳተ መለኮት /4/ ትርጉም፡- ማርያም ትበልጣለች ከሁሉ ፍጥረት /2/ ስለያዘች እሳተ መለኮትን/4/ (ስላላቃጠላት)