colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ማኅደረ መለኮት

ማኅደረ መለኮት የአምላክ እናት እመቤት ስምሽን ጠርቶ ያፈረ ማነው የአምላክ እናት ሥራሽ ግሩም ነው ማኅደረ መለኮት ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምን ማኅደረ መለኮት እመብርሃን ነይ ድንግል ማኅደረ መለኮት መጽናኛዬ ነሽ ረዳቴ ማኅደረ መለኮት ጋሻና ጦሬ መከታዬ ማኅደረ መለኮት ስዘምርልሽ ደስ ይለኛል ማኅደረ መለኮት ከልጅሽ ጸጋ ይሰጠኛል አዝ -------- ማኅደረ መለኮት አሸብሸቡላት ለድንግል ማኅደረ መለኮት ፍቀር ያላችሁ በእውነት ማኅደረ መለኮት ትመጣለች ልትባርከን ማኅደረ መለኮት ድንግል ሆይ ባርኪን ስንላት ማኅደረ መለኮት አፌም ይከፈት ለዝማሪ ማኅደረ መለኮት ለአምላክ እናት ለእመቤቴ አዝ ------- ማኅደረ መለኮት ትምክህት ናት ለሁሉም ማኅደረ መለኮት ጸዓዳ ርግብ የሠላም ማኅደረ መለኮት ምን ብዬ ልጥራሽ ላመስግንሽ ማኅደረ መለኮት ከፍጥረት ሁሉ ነሽ የከበርሽ ማኅደረ መለኮት በንጽሕና የተሸለምሽ አዝ ---------