በኀዘኔ ደራሽ ነሽ በጭንቀቴ በችግሬ ደራሽ ነሽ የአምላኬ እናት የጌታዬ እናት ድንግል እመቤቴ ወላዲተ ቃል /፪ መላካሚቱ ርግብ ድንግል እመቤቴ ማርያም እናቴነሽ ድንግል እመቤቴ ከፍጥረታት ሁሉ ድንግል እመቤቴ ገናና ነው ክብርሽ ድንግል እመቤቴ በኀዘኔ መጽናኛ ድንግል እመቤቴ እንባዬን አባሽ ነሽ ድንግል እመቤቴ አዝ --------- ዋሻ መጠለያ ድንግል እመቤቴ የዘለዓለም ቤቴ ድንግል እመቤቴ መንገድ ስሄድ ስንቄ ድንግል እመቤቴ መጠጤ ነሽ ምግቤ ድንግል እመቤቴ እመአምላክ ስጠራሽ ድንግል እመቤቴ ይጠፋል ረሀቤ ድንግል እመቤቴ አዝ ------------ የእናትነትሽ ድንግል እመቤቴ ፍቅርሽን አየሁት ድንግል እመቤቴ ጎጆዬን ስትሞይው ድንግል እመቤቴ ባዶ የሆነውን ድንግል እመቤቴ አንቺ እያለሽልኝ ድንግል እመቤቴ ምን እሆናለሁኝ ድንግል እመቤቴ አዝ ------------