colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የገነት ደጃፍ

የገነት ደጃፍ ማርያም ነሽ የወርቅ መሰላል ድንግል ነሽ የአምላክ እናት ማርያም ነሽ ክብርና ውዳሴ ለአንቺ ይገባሻል አምላክ አንቺን ወዶ ባርኮ ቅድሶሻል የተዘጋች በር የታተመች ገነት ድንግል እና እናት ሰማያዊት ንግሥት የመለኮት እናት እሳትን ያዘለች የአደራ እናታቸን እመቤታችን ናች የሰማይ መላእክት እያሸበሸቡ ሰላም ለኪ ብለው ድንግልን ከበቡ እኛም ክቡር ወዳሴ ዝማሬ ምስጋና ለእርሷ እናቀርባለን ይገባታልና እኔስ አነሳለሁ ስሟን ለዘለዓለም ከሴቶች መካከል ከቶ እንደርሷ የለም በድንግል ውዳሴ ነፍሴ ትረካለች ምስጋና ሲጀመር ድንግል ትመጣለች