ማርያም እንወድሻለን/2/ ስለወለድሽ የሕይወት ምግብን /2/ ማርያም እንወድሻለን ድክመቴን አትይ ማርያም በኃጢአት መውደቄን ማርያም ተስፋዬ አንቺ ነሽ ማርያም እስከ እለተ ሞቴ ማርያም ላልጠላሽ ምያለሁ ማርያም ከስርሽ ላልጠፋ ማርያም ገጸ በረከቴ ማርያም የሕይወቴ ዋስትና ማርያም የምእመናን ውበት ማርያም ዘወድ እክሊላችው ማርያም ድንግል አንቺ እኮ ነሽ ማርያም የመንገድ ስንቃቸው ማርያም ምሥክር ነኝ ለአንቺ ማርያም አንደ ነቢያቱ ማርያም ስጦታ መሆንሽን ማርያም ለአዳም ልጆች ሁሉ ማርያም ሞገስና ጸጋ ማርያም በጌታ ፊት ያለሽ ማርያም ከሰይጣን መሸሻ ማርያም ዋስ ጠበቃቸን ነሽ ማርያም እንዴት ነበር ያኔ ማርያም ጌታን ስትወልጂው ማርያም የእረኞቹ ደስታ ማርያም የመላእክት ዝማሬ ማርያም