colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ማርያም ኩኒ

ማርያም ኩኒ ለሕይወትየ ጸወኖ/2/ እስመ ተማኅጸንኩ አንሰ ተማኅጸንኩ/2/ በኪዳንኪ /2/ ተማኅጸንኩ ማርያም ሁኚ ለሕይወቴ አምባ በምልጃሽ እማጸንሻለሁ ተማጽኜሻለሁ/2/ በቃል ኪዳንሽ/2/ በሚያድነው ቃል ኪዳንሽ አምላክ ስለሰጠሸ የምሕረት ቃል ኪዳን ጻድቃንን ለማትጋት ኃጥኡን ለማዳን የምሕረትን ምጽዋት እለምንሻለሁ ይቅርታን ለማግኘት እጄን ዘርግቻለሁ የሊቀካህናቱ የክርስቶስ እናት ለምኚልን ቅድስት ለኃጢአቴ ሥርየት በሥጋም በነፍስም ይቅር አስብይኝ ከበደሌ እዳ ንጹሕ አድርጊኝ ማርያም በስምሽ በቃል ኪዳንሽ አምኜ ቆሜአለሁኝ ኃጥኡ ባርያሽ ንስሓ ሣልገባ እንዳልሞት አደራሽ ለዚህ እድል አብቂኝ ከልጅሽ አማልጀሽ በቃል ኪዳንሽ አምኜ ስጠራሽ ድንግል አትለይኝ በረድኤትሽ ፍቅርሽን በልቤ ጣእምሽ በአንደበቴ እንዲያድር አደርጊ ፅዩን እመቤቴ