እመቤቴ ማርያም ሆይ እለምንሻለሁ ከልጅሽ አማልጅን /3/ ከፊትሽ ቆሜአለሁ እባክሽ አማልጅኝ የአምላክ እናት ድንግል ምን ጊዜም አይጠፋም/3/ ከአዳም ልጅ በደል በደላች ብዙ ነው ልመናችን ትንሽ ምሕረትን ጠይቂልን /3/ ድንግል ከልጅሽ