ማርያም ተአቢ እምኩሉ ፍጥረት /2/ ኢያውአያ እሳተ መለኮት/4/ ማርያም ትበልጣለች ከሁሉ ፍጥረት ስለያዘች እሳተ መለኮት/4/ በመኑ በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስልኪ /2/ እምቤቴ የአምላክ እናት አዛኝቷ ኦ ድንግል ምልእተ ውዳሴ/2/