ክበበ ጌራ ወርቅ ጽሩይ እምእንቁ ባሕርይ /2/ ዘየኀቱ /5/ እም እንቍ ባህርይ /፪/ ትርጉም፡- ከእንቁ በሚያበራ አክሊል የተሸለመች: እመቤታችን የጊዮርጊስ አክሊል ናት።