ነይ ነይ ማርያም ወላዲተ አምላክ የጻድቃን እመቤት የመላእክት እህት/2/ ሁላችሁ እመኗት ከልብ አማላጅ ናትና በእውነት እናመስግናት እናወድሳት አማላጅ ኪዳነምሕረት/2/