ሰላም ሰላም /2/ ማርያም ድንግል ልመናሽ ለሚያምኑት ድ ነት ያሰጣል /2/ ደቀ መዛሙርቱ በሐሳብ ሲዋኙ በጽኑ ጾማቸው ምልክት አገኙ አዝ --- ለእኛ ወገኖችሽ ኃጢአት ላደከመን ከልጅሽ ይቅር ን ድንግል ለምኝልን አዝ --- ምሐና በኢያቄም እመቤ ችን በዚህች ቀን ባርኪልን ማ በራችንን አዝ ---