ድንቅ ነው ልዩ ነው ልዑል የእኛ ጌ ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከ ማ /2/ የማይመረመረው በሰው ልጅ ሊና ረቂቅ ባሕርይ ገናና ነውና ያለ የነበረ ከዘመናት በፊት ለዘለዓለም ኗሪ ፈጣሪ ዓለማት አዝ --- በፍጥረቱ ሁሉ የሚመሰገነው ኃያሉ ጌ ችን በእውነት ግሩም ነው በፍጹም ልዩ ነው የእርሱ ጌትነቱ አልፋና ዖሜጋ ጽኑ ነው መንግሥቱ አዝ --- በመላእክት ዓለም በሰማይ ከተማ ለክብሩ ሲዘምር ማ ሌት ሲሰማ ያለምንም እረፍት በቀንና ሌሊት ንጹሐን መላእክት የሚያመሰግኑት አዝ --- አዳምን ለማዳን ፍጹም በመውደዱ የማይሞተው አምላክ ሞተ በፈቃዱ ምሥጢሩ ረቂቅ ነው ለሰ−ች አዕምሮ ፍቅሩ ያስደንቃል ስናየው በአንክሮ አዝ ---