ህያቄም ወሐና እናት አባትሸ ቤተ እግዚአብሔር ወስደው ስዕለት የሰጡሽ መና ከሰማያት የወረደልሸ ፍጹም ድንግል የሆንሽ ማርያም አንቺ ነሽ /2/ ኦ-ወላዲተ አምላክ ማርያም አንቺ ነሽ /እኛ ደሙን ክሶልናል /2/