እመቤታችን ለአንቺ ሰላም ይገባሻል/2/ ከሴቶች ሁሉ /3/ ተመርጠሻል እያረጋጓት የሠማይ መላእክት /2/ ቤተ መቅደስ ኖረች /3/ አሥራ ሁለት ዓመት አዝ --- ሐርና ወርቁን እያስማማች ስትፈል/2/ በእርሷ ላይ አደረ /3/ አኝላዊ ቃል አዝ --- መንፈስቅዱስም እንዳልተለያት አውቆ ሰገዳላት /3/ ዘኝርያስ ጥቆ አዝ --- መንፈስቅዱስም እንዳልተለያት አውቃ/2/ ተሳለመቻት /3/ ኤልሳቤጥ ተደንቃ አዝ ---