ተልኮ መጥቶ ገብርኤል /2/ ደስ ይበልሽ አላት ለድንግል /2/ ሰላም ለኪ ማርያም /2/ ጸጋን የተመላሽ በፍጹም /2/ የማኅፀንሽ ፍሬ ኢየሱስ /2/ የተባረከ ነው ቅዱስ /2/