ምዕረ በዘባንኪ ወምዕረ በገቦኪ /2/ በአዚለ ሕፃን /4/ ደከምኪ ማርያም ብዙኃ /2/ ትርጉም:- አንድ ጊዜ በጀርባሽ አንድ ጊዜ በጎንሽ/2/ ሕፃንን በማዘል /4/ ደከምሽ ማርያም በብዙ /2/