አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት ለአዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም ለሁሉም ሰላም ቤተልሔም ዛሬ ተወለደ ቤተልሔም ከድንግል ማርያም ቤተልሔም አዝ --- እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም የምሥራቅ ነገሥ ት ቤተልሔም በከብቶች በረት ቤተልሔም ተኝቶ ላገኙት ቤተልሔም አዝ --- እስራኤል ሕዝቤን ቤተልሔም የሚጠብቃቸው ቤተልሔም ከአንቺ ይወጣል ብሎ ቤተልሔም እንደነገራቸው ቤተልሔም አዝ ---