የጥበብ ሰ−ች መጡ (2) ሰምተውት በዜና እያበራላቸው ኮከብ እንደፋና /2/ ሰማይና ምድር የማይወስኑት /2/ ተወስኖ አየነው በጠባብ ደረት /2/ ዘጠና ዘጠኙን መላእክቱን ትቶ /2/ አገኘነው ዛሬ በበረት ተኝቶ /2/ አዝ --- ድንግል እመቤቴ ሰላም ይድረስሽ /2/ ለአምላክ ወገኖች መመኪያቸው የሆንሽ /2/ ከአንቺ ተወለደ የዓለም መድ ን /2/ ኩነኔን አጥፍቶ ክብርን ሊያወርሰን /2/ አዝ --- ጌ ችን ሲወለድ በቤተልሔም /2/ ኀዘን ተደምስሶ ሰፈነ ሰላም /2/ እንጨቶች አፈሩ ፍሬ በረከት/2/ ወንካች ሁሉ ሆኑ ማርና ወተት /2/ አዝ --- ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ /2/ የእስራኤል ንጉሥ ወዴት ነው እያሉ /2/ እጅ መንሻውን ሰጡት እንደየሥርዓቱ /2/ እጣኑን ለክህነት ወርቁን ለመንግሥቱ /2/ አዝ ---