እሰይ እሰይ ተወለደ /2/ ከሰማየ ሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ እሱ ባይወለድ እሰይ እሰይ ቸሩ አባ ችን እሰይ እሰይ መች ትገኝ ነበር እሰይ እሰይ ገነት ምድራችን እሰይ እሰይ አዝ --- ብርሃን ወጣላቸው እሰይ እሰይ ለመላ ሕዝቦቹ እሰይ እሰይ በጨለማ ጉካ እሰይ እሰይ እንዲያ ሲሰላቹ እሰይ እሰይ አዝ --- እንደ ጠል ወረደ እሰይ እሰይ ከሰማይ ወደ እኛ እሰይ እሰይ ወገኖቹን ሊያድን እሰይ እሰይ ከኃጢያት ቁራኛ እሰይ እሰይ አዝ --- እግዚአብሔር አብ ላከ እሰይ እሰይ አንድያ ልጁን እሰይ እሰይ እርሱ ወዷልና እሰይ እሰይ እንዲሁ ዓለሙን እሰይ እሰይ አዝ ---