ግነዩ ለእግዚአብሔር እስመ ሔር /2/ እስመ ለዓለም ምሕረቱ እስመ ለዓለም /4/ እናመስግንሽ የአምላክ እናት በዝማሬ /2/ የዓለም ቤዛ ነውና የማኅፀንሽ ፍሬ /4/ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ኝንቺ ተወልዶ /2/ መለኮት ወረደ ዮርዳኖስ እኛን ለመቀደስ /4/ በድንግልናሽ የወለድሽው ክርስቶስ /2/ የድኩማኖች ብር ት ነው የህሙማን ፈውስ /4/ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ እዳችን ፋቀ /2/ በቸርነቱ ጠብቆ ከበደል አራቀን /4/ ስምሽን የጠራ ዝክርህንም ያዘከረ /2/ በመንግሥተ ሰማይ ይኖራል እንደተከበረ /4/ ብርሃነ መለኮት ያደረብሽ አዳራሽ /2/ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ /4/ እመቤ ችን እና ችን ማርያም /2/ የተማፀነሽ ይድናል ለዘለዓለም /4/ ድንግልናሽ ሳይለወጥ ወልድን የወለድሽ /2/ የጌ ችን እናት ማርያም ድንግል አንቺ ነሽ የጌ ችን እናት ማርያም ንጽሕት አንቺ ነሽ