በጎል በጎል ሰበአ ሰገል /4/ በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱለት /4/ ፀሐይ /2/ ፀሐይ ሠረቀ /2/ ፀሐይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠምቀ /4/ አንቺ ዮርዳኖስ ምንኛ ደልሽ /4/ የእግዚአብሔር መንፈስ ከላይ ወርዶልሽ የዓለም መድኃኒት ተጠመቀብሽ ድንግል ማርያም ንጽሕት ቅድስት /4/ የጌ እናት ምስጋና ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ አንቺን መርጦሻል እልል እልል ደስ ይበለን /2/ ወልድ ተወልዶ ነጻ ወጣን ዮሐንስ ሲያጠምቀው ድል አገኘን