Quiz2

1. ፲ የእግዚአብሔር ባሕሪያት ተምረናል። ፭ የእግዚአብሔር ባሕሪያት ጻፍ
2. የእግዚአብሔር መኖር የሚታወቅባቸው ፭ ነገሮች ተምረናል። ፫ቱን ጻፍ
3. ፭ የእግዚአብሔር ስሞች ጻፍ