ቴክኖሎጂ

ጊዜው የቴክኖሎጂ ፣ ዘመኑም የመረጃ ዘመን ነው። በፍጥነት እየነጎደ ያለው የቴክኖሎጂ ዕድገት ከስልክ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ወደ ኮምፒውተርና ኢንተርኔት ፣ ከኮምፒውተር ወደ ተንቀሳቃሽ ኮምፒውተሮችና ስልኮች በፈጣን እየተራመደ ይገኛል።  ይህንን ቴክኖሎጂ ለጥፋት ወይም ለጽድቅ የሚጠቀሙ አሉ። እኛ ክርስቲያኖች ግን ጌታችን “እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።”(የማቴዎስ ወንጌል ፲፥፩፮ ) በማለት እንዳዘዘን  የመንፈስ ፈሬን ፍ ልናፈራበት ይገባል። ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል::”(የማቴዎስ ወንጌል ፪፬፥፩፬)  እንዳለ ቴክኖሎጂው ዕድገት  ወንጌልን በዓለም ለመስበክ ወሳኝ ምዕራፍ እንደሆነ ይታመናል።

በዚህ መሠረት በማህበራት ፣ በሰንበት ት/ቤቶች ወይም በሰንበት ት ቤት አባላት ተሰርተው ለአገልግሎት የዋሉ ሶፍት ዌር ፣ ሞባይል አፕልኬሽን ዝርዝር ከዚህ በታች ያገኛሉ። በዚህ ጡመራ ውስጥ የሚካተቱ ሲሆን አስተያየት እንድትሰጡበት እንጋብዛለን :-

[catlist name=”technology”]