ዐውደ ምሕረት
  • ዜና
  • ሬዲዮ
  • ቴክኖሎጂ
  • መጠይቅ
  • ትምህርት
    • ትምህርተ ሃይማኖት
    • ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር
    • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
    • የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
  • መዝሙር
  • መጻሕፍት
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • ምርጫዮ
  • ሞባይል አፕስ
  • ስለ እኛ
  • ያግኙን
  • privacy

ያግኙን

Please send us you comment and suggestion using info@awdemehret.org

Mahibere Kidusan

ተስፋ መንግሥተ ሰማያት!
23 May 2025 - Mahibere Kidusan

ውድ የእግዚአብሔር ልጆች! እንዴት አላችሁልን? በዓለ ኀምሳን እንዴት አያሳለፋችሁ ነው? በዓለ ዕርገትም እየደረሰ ነውና በዓሉን ለማክበር መዘጋጀት ያስፈልጋል! ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከማረጉ በፊት በተለያየ ጊዜ ለቅዱሳን ሐዋርያት እየተገለጠላቸው ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ያስተምራቸው ነበር፡፡ በዚህም መሠረት በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስናገለግል በሥርዓት ነው፡፡ በትምህርታችንም መበርታት እንዳለብን እንረዳለን፡፡ የፈተና ወቅት እየደረሰ በመሆኑ ከዚያ በፊት በርትተን በማጥናት ዕውቀት አግኝተን ከክፍል ወደ ቀጣይ ክፍል በጥሩ ውጤት መሸጋገር ይገባናል፤ መልካም ልጆች! ለዛሬ ስለ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት እንማራለን፡፡ [...]

“ደስታ ከጻድቃን ጋር ትኖራለች” (ምሳሌ ፲፥፳፰)
21 May 2025 - Mahibere Kidusan

በዚህ ዓለም ያለ ደስታ ሁሉ ተለዋዋጭ ነው፡፡ መውደቅ መነሣት፣ ማዘን መደሰት ያለ ነው፡፡ ገንዘብ ያገኘ ይደሰታል፤ ሲያጣ ያዝናል፤ ምድራዊ ኑሮ ተለዋዋጭ ነው፤ ጊዜም ይመላለሳል፤ ይመሻል፤ ይነጋል፤ ምድር ላይ ቋሚ ነገር የለም። ደስታ ግን ለእግዚአብሔር ለተገዙት እንደ ሕጉ ለሚኖሩት ግን አብራ ትኖራለች፡፡ [...]

Kesis Yared

RSS Error: A feed could not be found at `http://kesisyaredgebremedhin.blogspot.com/feeds/posts/default`; the status code is `404` and content-type is `text/html; charset=UTF-8`

Deje Selam

RSS Error: http://feeds.feedburner.com/dejeselam/XLtN is invalid XML, likely due to invalid characters. XML error: Mismatched tag at line 49, column 12

Hara News

ዐሥራ አራቱን ቅዳሴያት በመስኮብኛ የተረጐሙት ብፁዕ ዶክተር አቡነ ጢሞቴዎስ ዐረፉ
6 April 2021 - haratewahido
ዐሥራ አራቱን ቅዳሴያት በመስኮብኛ የተረጐሙት ብፁዕ ዶክተር አቡነ ጢሞቴዎስ ዐረፉ

ሥርዓተ ቀብራቸው፣ ነገ ረቡዕ ከጸሎተ ቅዳሴ በኋላ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ ያደገውን አንጋፋውን የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ ለ20 ዓመታት መርተዋል፤ ዐሥራ አራቱን ቅዳሴያት በመስኮብኛ(ሩሲያ ቋንቋ) ተርጉመዋል፤ ስንክሳርን በ800 ገጾች አትተዋል፤ የልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽንን ለ11 ዓመታት በበላይ ሓላፊነት መርተዋል፤ *** የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ እና የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ … [...]

ቤተ ክርስቲያን የበዓለ ጥምቀት ማክበሪያ ቦታዎቿን ለማልማት ዕቅድ መንደፏን አስታወቀች
17 January 2021 - haratewahido
ቤተ ክርስቲያን የበዓለ ጥምቀት ማክበሪያ ቦታዎቿን ለማልማት ዕቅድ መንደፏን አስታወቀች

በአ/አበባ ሀ/ስብከት በስሟ የሚገኙ 38 ይዞታዎችን ያቀፈ ዕቅድ ነው፤ የሌሎች 40 ማክበሪያዎችን ይዞታ ለማረጋገጥ ምላሽ እየጠበቀች ነው፤ የጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ባለቤትነቷን የሚያረጋግጥ ካርታ ጠይቃለች፤ ከዕሴቷ ጋራ የማይቃረኑ የልማት ፕሮጀክቶችን ለመተግበር ዐቅዳለች፡፡ *** በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ጃንሜዳን ጨምሮ በአዲስ አበባ የሚገኙ የበዓለ ጥምቀት ማክበሪያ ቦታዎችን ለማልማት ዕቅድ የነደፈች ሲኾን፣ የጃንሜዳ ባለቤትነቷን የሚያረጋግጥ  ካርታ እንዲሰጣት … [...]

Ahati Tewahedo

RSS Error: DOMDocument not found, unable to use locator

Andadirgen

ድርድር የሚባለውን ነገር መሸሽ ግትርነት ሊሆን ይችላል?
6 February 2023 - አንድ አድርገን

ኦርቶዶክሳዊ ያልሆኑት ሁሉ ነገራችን በውል እንዲረዱት የቀረበ ትሑት ማብራሪያ።  (ብርሃኑ  አድማስ አንለይ)ብዙዎች በቅንነት ድርድር ምን ችግር አለው? መንፈሳዊ ሰዎች እንዴት ይህን እንቢ ሊል ይችላል? መነጋገር ምንድን ነው ችግሩ? እነዚህ እና ተመሳሳይ አሳቦችን አለመቀበል እንዴት እነካለሁ የሚል የአለመደፈር ስሜት የሚመስላቸው ሰዎች እንዳሉ ከአንዳንድ አስተያየቶች መረዳት ችያለሁ። ስለዚህ ድርድርን መቀበል ለምን አስቸጋሪ እንደሆነ ለመረዳት ጉዳዩ ምን እንደሆነ ማስረዳት እፈልጋለሁ።ቤተ ክርስቲያናችን ተጥሷል ብላ ውግዘት ለመፈጸም ምክንያት የሆናት የትኞቹም ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት የሚጠቀሙበት መንፈሳዊ [...]

በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሻሸመኔ እስራትና ውክቢያው ቀጥሏል። ሀገረ ስብከቱን በወራሪ ለመመዝበርና ሰብሮሮ ለመቆጣጠረር እየተሞከረ ነው።
5 February 2023 - አንድ አድርገን

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ብርሃኑ ወልደ ዮሐንስ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ለኢኦተቤ በስልክ እንደገለጹት ፣ ዛሬ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋትወደ ምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት የጸጥታ አካላት በመምጣት የሀገረ ስብከቱን  ሠራተኞችን ከሥራ በማስወጣት ሀገረ ስብከቱን ግቢ  ከሠራተኞች ነጻ እንዳደረገው ገልጸዋል።ፖሊስ በአርሲ ነገሌ አራት የደብር አስተዳዳሪዎችን ሕገ ወጡን ቡድን ተቀበሉ በማለት ሲያስገድድ ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን ነን በማለታቸው አራት አስተዳዳሪዎች ታስረዋል ብለዋል።በመንበረ ጵጵስናው አብያተክርስቲያናት በታጠቁ ኃይሎች [...]

Church
  • Boston Medhane Alem
  • Debre Genet Medhane Alem
  • Kidist Marima DC
  • Kidist Selasse LA
  • Kidus Michael DC
  • ዴንቨር ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም
Resources
  • Akotet Zetewahedo
  • Multi Media
  • Orthodox Sermons
  • Tewahedo
  • Tewahedo Media
  • አለቃ አያሌው ታምሩ
  • አለቃ አያሌው ታምሩ
  • ዘተዋሕዶ
  • የአቡነ ሺኖዳ ቀብር
  • ደበሎ የአብነት ት/ቤት
Administration
  • EOTC DC
  • EOTC Patriarch
Sunday School
  • Kidist Selasse LA
  • ኆኅተ ብርሃን
Associations
  • Mahibere Kidusan
  • Mahiberekidusan USA
  • NASSU
  • ማህበረ ቅዱሳን ህብር ሚዲያ
  • ማኅበረ ቅዱሳን
  • ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማዕከል
  • ማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማዕከል ፓልቶክ
  • ማኅበረ በዓለ ወልድ
Coptic Orthodox Church
  • OCA
  • የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ መጽሐፍት
  • የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን
  • የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን መፅሀፍት
Blog
  • Bisrat Views
  • Deje Berhan
  • Deje Selam
  • Emi's
  • Melaku Ezezew
  • ቀሲስ ያሬድቀሲስ ያሬድ
  • ቤተ ደጀኔ
  • አሐቲ ተዋሕዶ
  • አንድ አድርገን
  • አደባባይ
  • ዋልድባን እንታደግ
  • የዲያቆን መልአ አዘዘው ገጽ
  • የዳንኤል እይታዎች
  • ደጀ ሰላም
  • ገብር ኄር-ታማኝ አገልጋይ
  • ጉዳያችን
  • ፍሬ ተዋህዶ
Frea Tewahedo
ዜና ህይወቱ ለድሜጥሮስ ሊቀ ጳጳስ
10 September 2015 - FEREA TEWAHDO

                   የቤተክርስቲያን የቀን መቁጠሪያን ያዘጋጀ  ድሜጥሮስ ሊቀ ጳጳስ  ነው!ድሜጥሮስ ማለት መስተዋት ማለት ነው፡፡ ሀገሩ እስክንድርያ ነው፡፡ አባት እናቱ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋጎች ነበሩ፡፡ ላባቱ ወንድም ሴት ልጅ ነበረችው ሲሞት ልጄን ከልጅህ አትለይብኝ ብሎት አብሮ አሳድጓቸዋል፡፡አካለ መጠን ሲያደርሱ ዘመኑ አረማውያን የበዙበት አማንያን ያነሱበት ነበርና ከሌላ ብናጋባቸው ከሃይማኖት ከገቢረ ሠናይ ይርቃሉ፤ ሕገ ነፍስ ከሚፈርስ ሕገ ሥጋ ይፍረስ ብለው አጋቧቸው፡፡ በልተው ከጠገቡ ጠጥተው ከረኩ በኋላ ሥርዓተ መርዓዊ ወመርዓት ያድርሱ ብለው መጋረጃ ጣሉባቸው፡፡ እሷ አስቀድማ ድሜጥሮስ ያንተ ወንድምነት ለኔ የእኔ እኅትነት ላንተ አልበቃ ብሎ የባዕድ ሥራ እንሥራ አለችው፡፡ እኔስ የአባት የእናቴን ፈቃድ ልፈጽም ብዬ እንጂ ፈቃዴ አይደለም፤ በዚያውስ ላይ አንቺ ከፈቀድሽ ብንተወው እንችል የለምን? አላት እንተወው አለችው፡፡ እንኪያስ አንቺንም ለሌላ እኔንም ለሌላ እንዳያጋቡን መስለን እንኑር አላት፡፡ በዚህ ተስማምተው አንድ ምንጣፍ እያነጠፉ አንድ ዐጽፍ እየተገናጸፉ 48 ዘመን ኖሩ ፡፡ ምነው “መኑ ይክል ሐቁረ. እሳት በሕጽኑ ይል የለምን እንደምን ይቻላል? ቢሉ ሕሩይ ለንጽሕና ነውና አንድም እሳቱን እንዲታፈኑ ማድረግ ለጌታ ይሳነዋልን? መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ቀኝ ክንፉን ለርሱ ግራ ክንፉን ለርሷ አልብሶ አድሮ ሲነጋ በአምሳለ ርግብ በመስኮት ወጥቶ ሲሄድ ያዩት ነበር፡፡                    በዘመኑ የነበረ ሊቀጳጳስ ሉክዮስ /ሉክያኖስ/ ይባላል፣ አረጀ ደከመ፡፡ ሕዝቡን ሰብስቦ እኔ አርጅቻለሁና ከኔ ቀጥሎ የሚሾምላችሁን ምረጡ አላቸው፡፡     አባታችን አንተው ግብር ገብተህ ቀኖና ይዘህ ንገረን እንጂ እኛ ምን እናውቃለን አሉት፡፡ [...]

ጥምቀተ ክርስቶስ
17 January 2015 - FEREA TEWAHDO
ጥምቀተ ክርስቶስ

            ጥምቀተ ክርስቶስ                                        እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን በኢትዮዽያ  አኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት እና ስርዓት  መሰረት በየዓመቱ ጥር 11  ቀን በታላቅ ድምቀት የጥምቀት በዓል ይከበራል ለመሆኑ ጥምቀት ምን ማለት ነው ? እና በሌሎች በጥምቀት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እንሞክራለን                                                                              ጥምቀት የሚለው ቃል አጥመቀ ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም መላ ሰውነትን በተቀደሰ ውኃ መነከር ወይም መዘፈቅ ውሰጥ ገብቶ መውጣት መነከር መውጣት መቀበር ማለት ነው አንድ ሰው በመጠመቁ ክርስቶስን በሞቱ ይመስለዋል ይኸውም ተጠማቂው ከቅዱሱ ውኃ ሲነከር በክርስቶስ ሞቶ ሲመስለው ከውኃ ሲወጣ ደግሞ ክርስቶስን በትንሣኤው ይመስለዋል፤ በዚህም ከክርስቶስ ጋር አንድ ይሆናል፡   “እንግዲህ ክርስቶስ ከሙታን እንደተነሣ፤ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን፡ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን” እንዲል፡፡ /ሮሜ.፮፥፬ ቆላ. ፪ ፥፲    ጌታለምንተጠመቀ?     ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እጸድቅ አይል ጻድቅ፤ እከብር አይል ክቡር፣ እቀደስ አይል ቅዱስ የነገሥታት ንጉሥ፣ የኃያላን ኃያል፣ የአማልክት አምላክ፣ የቅዱሳን ቅዱስ (ቅድስናው የባሕሪው የሆነ) የአሸናፊዎች አሸናፊ፣ የባሕርይ አምላክ የሁሉ ጌታ ሲሆን፤ ለምን ተጠመቀ ቢሉ ሮሜ፱፥፭፣ ፩ዮሐ ፭፥፳፣ ፩ተሰ ፫፥፲፩፣ ቲቶ፪፥፲፩፣ ኢሳ ፱፥፮፣ ፩ጢሞ ፮፥፲፭፣ ራእይ ፲፱፥፲፩-፲፮/ ፩ኛ. ለአብነት /ምሳሌ/ ለመሆን፡- ጌታችን በዚህ ምድር በሥጋው ወራት የፈጸማቸው ትሩፋቶች ለኛ ምሳሌ ይኾነን ዘንድ ነው፡ የደቀ መዛሙርቱን እግር በትሕትና ካጠበ በኃላ፥ “እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርሰ በእርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኃል፡ እኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሣሌ ሰጥቻችኋለሁና” ብሎ እንደ ተናገረ፡;ዮሐ. ፲፫፥፫ ፬/ ይህንንም ቅዱሳን ሐዋርያት በትምህርታቸው መስክረዋል፡፡ ፩ዮሐ፪፥፮፣፩ጴጥ፪፥፳፩፣ዕብ፲፪፥፩፫/ ጌታችን ጾምን፣ ጸሎትን በተግባር ከነሥርዓቱ አስተማረን፤ በቃሉም አዘዘን “ባልዋጁባት ጣት የዘንዶ ጉድጓድ ይሰድዱባት” እንዲሉ፥ ጌታችን እርሱ ሳይፈጸም ትእዛዛቱን፣ ሕግጋቱን ፈጽሙ አላለንም፡፡ በተግባር ያሳየንን አዘዘን እንጂ፡፡“የሃይማኖታችን ራስና ፈጻሚ” ተባለ ፡፡ ዕብ.፲፪፥፩፪ የሃይማኖታችንራስየሃይማኖታችን መሠረት/ ማለት ሲሆን፤ ፈጻሚ ማለቱ፥ የክርስትና ሃይማኖት መሠረታዊ ሕግጋትን አድራጊ ማለት ነው፡፡ ፪ኛ፡- ጥምቀታችንን ሊባርክ /ሊቀድስ/፣ ለጥምቀታችን ኃይልን ሊሰጥ /ለመስጠት/ ከጥንት ጀምሮ እስከ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ጊዜ የነበረው የጥምቀት ሥርዓት ለአማናዊው የክርስቶስ ጥምቀት ምሣሌ ነበር፡ ከሥጋ ደዌና መቅሰፍት የሚዳንበት እንጂ፣ ልጅነትን የሚያሰጥ፣ መርገመ ሥጋንና ነፍስን ማራቅ የሚቻለው አልነበረም፡ ጌታችን ከተጠመቀልን በኃላ ግን፤ ተጠምቀን በሥጋ በነፍስ የምንከብርበት፣ ጸጋ ሥርየት ኃጢኣትን/ የምንጐናጸፍበትና፣ የመንግሥተ ሰማያት ዕጩዎች የምንሆንበትን ስጦታ የተቀበልንበት ነውና በዓላችን ብለን እናከብረዋለን፡፡ /ዮሐ ፩፥፳፮፣ የሐ/ሥራ ፲፥፴፬—፴፱፣፲፱፥፩—፫/ ፫ኛ ምሥጢራትን ለመግለጽ፤ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተጠመቀ ጊዜ ለዘመናት ተሠውሮ የነበረው የአንድነትና የሦስትነት ምሥጢር (ምሥጢረ ሥላሴ) ገሃድ ኾኖ ተሰበከ፡ ይኸም ብቻ ሳይሆን የክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት (የአብ ልጅ የድንግል ልጅየድንግል ልጅ የአብ ልጅ መሆኑ) በአብ በመንፈስ ቅዱስ የተመሰከረበት ዕለት ነውወልድ ክርስቶስ ተብሎ በአካለ ሥጋ አብ በደመና ኾኖ፣ መንፈስ ቅዱስ በርግብ ምሣሌነት ሦስት አካላት በአንድ አምላክነት ተገለጹ፡ ክርስቶስ የተባለው የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አብ ከባሕርይ የወለደው ስለመሆኑም፥ አንዱን ባሕርይ በተዋሕዶ “ልጄ” ብሎ በመጥራቱ፥ ሃይማኖት ታወቀ፤ ተረዳ፡ የቀናውን ኦርቶዶክስ/ እምነት “ተዋሕዶ” ተብሎ የተጠራውም በዚህ መሠረትነት ነውማቴ ፫፥፲፫፲፯ ማር ፩፥፱ ፲፩ ሉቋ ፫፥፳፬፣ ዮሐ ፫፥፲፮-፲፰፣ ዕብ ፪፥፩-፫፣ኤር ፮:-፲፮ የሐ/ሥራ ፲፫:-፲)                     ጌታችን ለምን በ፴ ዘመኑ ተጠመቀ? ፩ኛ፡- ለካሣ ነው፡፡ካሣ ማለት ለተበደለ አካል የሚቀርብ የነፍስ ዋጋ ፈላማ/ ማለት ነው፡፡ ጌታችን በ፴ ዘመኑ የተጠመቀው፤ አዳም ከእግዚአብሔር በተፈጠረ በ፴ ዘመኑ ያገኘውን ልጅነት በዲያብሎስ በተሠወረበት በከይሲ በእባብ/ ምክር ተታሎ አስወስዶ ነበርና፤ እርሱም በ፴ ዘመኑ ተጠምቆ የዲያብሎስን ሥራ አጥፍቶ÷ ልጅነቱን ሊመልስለት በ፴ ዘመኑ ተጠመቀ፡ በዚህም ዳግማዊ አዳም /ሁለተኛ አዳም/ ተባለ፡፡ /፩ኛ ቆሮ. ፲፭፥፵፭—፵፮/ ፪ኛ. ሕግን ለመሥራት ነው በብሉይ ኪዳን ለመንፈሳዊ አገልግሎትና ሕግ ለማድረስ የሚታጩበት   የሚመረጡበት/ ከ፴ ዓመታቸው ጀምሮ ነበር።ዘኁ. ፬፥፫፵፯/ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም የሕግ ባለቤት እንደመሆኑ፥ ማስተማር የጀመረው በ፴ ዕድሜው ነው፡ ሉቋ. ፫፥፳፩/ በዚህም መነሻነት በሐዲስ ኪዳን ሰዎች ለመንፈሣዊ ተግባር መመረጥ ያለባቸው በዕድሜያቸው ልክ ሙሉ ሲሆኑ፤ ኃላፊነት ለመሸከም በሚችሉበት የዕድሜ ልክ የዕውቀት፣ የብስለት ደረጃ ሲደርሱ መሆን እንዲገባው÷ ጌታችን በተግባር አሳየን፡፡                   ጌታችን ወደ ዮሐንስ ሄዶ ለምን ተጠመቀ ? ጌታችን የዮሐንስ ጌታ፣ ፈጣሪ ነው፡፡ ዮሐንስ አስቀድሞም ሰለእርሱ ሲመሰክር፡- “አንድ ሰው ከእኔ በኋላ ይመጣል÷ ከእኔም በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኗል ብዬ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነው” ዮሐ ፩÷፳፱/“ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣሙ ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል” ማቴ. ፫፥፲፩/  በማለት የክርስቶስን ቀዳማዊነት፣ ልዕልና መስክሯል፡፡ ወደ እርሱ ሊጠመቅ በመጣ ጊዜም “እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን? ብሎ ይከለክለው ነበር” ተብሎ ተጽፏል፡፡ /ማቴ ፫፥፲፬/    ጌታችን የባሕርይ ጌታ /ፈጣሪ/ ሆኖ ሳለ፥ ስለምን ወደ ዮሐንስ ሄዶ ተጠመቀ ቢሉ፡- ፩ኛስለትሕትናነው ጌታችን “ከእኔም ተማሩ ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና” ማቴ. ፲፩፳፱/ ብሎ በቃል ያስተማረውን በተግባር ሲያሳየን፤ አገልጋዩ የኾነውን ቅዱስ ዮሐንስ ወደ እኔ ይምጣ ሳይል፣ እርሱ ግን ቅዱስ ዮሐንስ ካለበት ድረስ ሄደ፡ ከእርሱ በላይ ካህን፣ መምህርጌታ፣ ንጉሥ ከወዴት አለ? ምንም እንኳን ሰዎች ቢያከብሩንም ራሳችንን በትሕትና ማዋረድ እንዲገባን ጌታችን አስተማረን፡ መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ አንተ በእኔ ልትጠመቅ አይገባህም እኔ በአንተ እንጂ ባለው ጊዜ ጌታችን አሁንስ ፍቀድልኝ እንጂ ጽድቅን/የነቢያት ትንቢትን/ መፈጸም ይገባናል አለው ተብሎ ተጽፏልና፡፡ (ማቴ. ፫፥፲፬) ፪ኛ፡ ሥርዓትን ለመሥራት  ጌታችን እንደ ጌትነቱ ቅዱስ ዮሐንስ እርሱ ዘንድ መጥቶ እንዲያጠምቀው ቢያዘው ኖሮ፤ በየዘመኑ የሚነሡ ነገሥታት፣ ባለጠጎች ምእመናን አጥማቂ ካህናትን በቤተ መንግሥታችን፣ በእልፍኛችን መጥታችሁ አጥምቁን፤ ልጆቻችንንም አጥምቁልን ባሏቸው ነበር፡ ጌታችን ግን ወደ ቅዱስ ዮሐንስ ወዳለበት ባሕረ ዮርዳኖስ ሄዶ በመጠመቁ ምእመናን ካህናት ወደ ተሰየሙበት ቅድስት ቤተክርስቲያን ዘንድ ሄደው እንዲጠመቁ ምክንያት ሆኖ ሥርዓትን ሠራልን                 በጥምቀት ምን ጸጋ ይገኛል ? ጥምቀት  የተፈጸመለት ተጠማቂ ልዩልዩ  ጸጋዎችን ያገኛል  ሀ.ክርስቶስን እንለብሳለን  ሐዋርያው “ከክርስቶስ ጋር አንድ ትሆኑ ዘንድ የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶስን  ለብሳችሁታልና” /ገላ.፫፥፳፯/ ብሎ እንደተናገረ፡፡ ለ. በጥምቀት ከእግዚአብሔር በጸጋ እንወለዳለን፡ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ “በስሙ ለሚያምኑት ለእርሱ የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይንም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም” ብሎ እንዳስተማረ፡፡ /ዮሐ.፩፥፲፩—፲፭/ ሐ.በጥምቀት ድኅነትይገኛል ያለ  ጥምቀት   መዳን የለም “ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ /አምኖ  ያልተጠመቀ/ ይፈረድበታል” ተብሎ እነደተጸፈ፡፡ /ማር.፲፮፥፲፮/ መ.ስርየኃጥያትንያሰጣል  በመጀመሪያይቱ የቤተክርስቲያን የልደት ቀን በቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት  ሦስት ሺህ ሰዎች አምነው “እንድን ዘንድ ምን እናድርግ ?” ቢሉት ፤ “ንሥሐ ግቡ፥ ኃጢኣታችሁም ይሠረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታን ትቀበላላችሁ” አላቸው፡ /የሐ/ሥራ ፪፴፷/ ከቅዱስ ጴጥሮስ ትምህርት በጥምቀት ኃጢኣት እንደሚሠረይ፣ የመንፈስ ቅዱስንም ጸጋ መቀበል እንደሚቻል፣ መረዳት ይቻላል፡፡  ሠ.የክርስቶ ደቀመዝሙር ያደርጋል   ጌታችን ቅዱሳን ሐዋርያትን ወንጌልን እንዲያስተምሩ ወደ ዓለም ሲልካቸው “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥… ደቀ መዛሙርቴ አድርጓቸው”ሜቴ ፳፷፲፱/ ብሎ አዝዟቸዋል፡ እነርሱም በዚህ ትእዛዝ መሠረት ዓለምን ዙረው አስተምረው፤ አሳምነው፤ አጥምቀው፤ ሰዎችን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፤ ከሞት ወደ ሕይወት፤ ከክህደት ወደ ሃይማኖት፤ ከጥርጥር ወደ እምነት፤ መልሰዋል፡ ጥምቀት ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን ለመመለሳችን ማረጋገጫ ማኀተም ነውና፡፡ /የሐ/ሥራ ፰፥፴፰ ፣፲፮፥፲፮፥፲፭—፴፫/                                    ከተራ ምን ማለት ነው ? ከተራ፡ ቃሉ እንደሚያመለክተው የሚፈስ ውኃ በአንዳች ነገር መዝጋት፣ ማቆም፣ መከልከል ማለት ሲሆን፤ በዓሉየጥምቀትውሃና ባሕሩን/ የሚከተርበት ዕለት መሆኑን ያለመከታል፡ ይህውም ጥር ፲ ቀን የጥምቀት ዋዜማ ነውበዘመነ ኦሪት  የእግዚአብሔር ታቦት የተሸከሙ ካህናት እግር ጫማ በዮርዳኖስ ውኃ ውስጥ ሲቆም ውኃው ቦታእንደሚከትርእንደሚከማች/ ተነግሯቸው ነበር ይህም ተፈጽሟል፡፡ ኢያሱ ፫፥፲፫፲፮/ በሀገራችን ይህ በዓል ሲከበር ኖሯል፡ ኋላም በዘመነ ክርስትና ቤተክርስቲያን በምሥጢር አስማምታ በሐዲስ ሥርዓት ታክብራለችበዚህም ዕለት ታቦታት ሕጉ ከመንበረ ክብራቸው ተነሥተው ወደ ተዘጋጀው ባሕረ ጥምቀት ይሻገራሉ፡ ይህም ጌታችን ከገሊላ ተነሥቶ ወደ ዮርዳኖስ መጓዙን የሚያስታውስ ሥርዓት ነው፡፡ /ማቴ. ፫፥፲፫ ፣ ማር.፩፥፱/                            የጥምቀት ጾም/ጾመ ገሃድ የጥምቀት ጾም የምንለው በከተራ በሚውልበት ቀን ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ሆኖ ጾመ ገሃድ በመባል የምንጾመው ሲሆን ይህም ከጌታችን ዐበይት በዓላት አንዱ ጥምቀት በመሆኑ በዚህ ታላቅ በዓል በፍጹም ደስታ እንድናከብረው ስርዓተ ቤተክርስቲያን ስለሚያዝ የከተራ ዕለት  የገሃድ ጾም ይጾማል፡፡ የከተራ ዕለት ሰንበት ካልሆነ በቀር፤ ሁል ጊዜም ጾም ሆኖ ይውላል፡፡ በዓለ ጥምቀት ፡-  ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ ዘመኑ በእደ ዮሐንስ፣ በማየ ዮርዳኖስ በዘመነ ሉቃስ ማክሰኞ ጥር ፲፩ ቀን እኩለ ሌሊት የተጠመቀበት ዕለት ነው፡ በዋዜማው በወንዝ ዳርበሰውሠራሽየውኃግድብበዳስ በድንኳን/ ታቦቱ ካደረ በኋላ፤ ሌሊቱን ስብሐተ እግዚአብሔር ሲደረስ አድሮ፤  ሥርዓተ ቅዳሴውም ይፈጸማል፡ ይህም የክርስቶስን የጥምቀት ጊዜን የሚያዘክር ነውበወንዙ ዳር በግድቡ/ ጸሎተ አኰቴት ተደርሶ፣ አራቱም ወንጌላት ከተነበበ በኋላ ውኃው ተባርኮ ለተሰበሰበው ሕዝብ ይረጫል፡ ይህም የተጠመቀውን ሕዝብ ድጋሚ ለማጥመቅ የተደረገ ሳይሆን ጌታችን ለኛ ብሎ ያሳየውን ትሕትና ለመመስከርና ከበረከተ ጥምቀቱ ምእመናን ለማሳተፍ የተደረገ ሥርዓት ነው፡፡       [...]

Polls

ማኅበረ ቅዱሳን ለቤተ ክርስቲያን የሚሰጠው አገልግሎት

View Results

Loading ... Loading ...
  • Polls Archive
Polls

ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለቤተ ክርስቲያን የሚሰጠው አገልግሎት

View Results

Loading ... Loading ...
  • Polls Archive
Polls

የቤተ ክርስቲያን ዋነኛ ችግር

View Results

Loading ... Loading ...
  • Polls Archive
Polls

ስለ ዐውደ ምሕረት ያሎት አስተያየት

View Results

Loading ... Loading ...
Daniel Kibret

RSS Error: WP HTTP Error: A valid URL was not provided.

Adebabay
ሰበር መረጃ የመንግሥት እና የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ ውጤት፤ የምዕመናን ሥጋት እና ቀጣይ ተግባራት
ሰበር መረጃ የመንግሥት እና የቅ/ሲኖዶስ ስብሰባ ውጤት፤ የምዕመናን ሥጋት እና ቀጣይ ተግባራት
ሰበር ዜና እና ዘገባ: ክቅዱስ ሲኖዶስ እና ከቤተ መንግሥቱ|| ፍርድ ቤቱ ለቤተ ክርስቲያን ወስኗል
ሰበር ዜና እና ዘገባ: ክቅዱስ ሲኖዶስ እና ከቤተ መንግሥቱ|| ፍርድ ቤቱ ለቤተ ክርስቲያን ወስኗል
Gudayachn

RSS Error: A feed could not be found at `http://gudayachn.blogspot.com/feeds/posts/default?alt=rss`; the status code is `400` and content-type is `text/html; charset=UTF-8`

Copyright © 2025 | WordPress Theme by MH Themes