- የሥላሴ ሦስትነት እና አንድነት በምን በምን ነው
- የሥላሴ ሦስትነትና አንድነት የሚያሰረዳ ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጥቀስ
- የሥላሴ ሦስትነትና አንድነት የሚያሰረዳ ምሳሌ ጥቀስ
- ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ ሁለት ማስረጃ ጥቀስ
- ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ ሁለት ምሳሌ ጥቀስ
- በምሥጢረ ሥጋዌ ትምህርት የቱሳኤ እና ቡአዴ ልዩነት አስረዳ ከተዋሕዶ አንጻር
- በምሥጢረ ሥጋዌ ትምህርት የኅድረት እና ፍልጠት ልዩነት አስረዳ ከተዋሕዶ አንጻር
- የጥምቀትን አስፈላጊነት አብራራ
- ለምን ጥምቀት በ ጌታ በ፴ ዓመቱ እንደተጠመቀ መጽሐፍ ይነግረናል እኛ ለምን በ፵ እና ፹ ቀናችን እንጠመቃለን
- ምሥጢረ ጥምቀትን የምንፈጽምባቸው ፪ ጥቅሞች ግለጽ
- ስለ ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን የሚያሰረዳ ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጥቀስ
- ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የተነገሩ ሁለት ምሳሌዎች አስረዳ
- ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የተነገሩ ሁለት ትንቢቶችን ግለጽ
- የቅዱሳንን አማላጅነት አካለ ሥጋ ና በአካለ ነፍስ አማላጅነት የሚያስረዳ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ጥቀስ
- የእግዚአብሔርና የቅዱሳን ቅድስና ልዩነት ምንድን ነው:: ቅዱሳን የምንላቸውስ እነማን ናቸው
- የነገረ ቅዱሳን እና የነገረ ድኅነት ትምህርት ልዩነታቸውና አንድነታቸው ምንድነው
- ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ጥንተ አብሶ የለባትም ብላ ታምናለች። ይህ ማለት ምን ማለት ነው። ይህንን መጽሐፍ ቅዱስ ወይም አዋልድ መጽሐፍት ተጠቅመህ አስረዳ።
- አንድ ሰው ለመዳን ምን ማድረግ ይኖርበታል ከቤተ ክርስቲያን አስተምሮ አንጻር አስረዳ
- ስግደት ስንት አይነት ነው? ስግደት ለማን ይገባል? መጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሰህ አስረዳ
- ከዚህ ኮርስ አዲስ ነገር ተማርኩ የምትለውን ሁለት ነጥብ ግለጽ? ስለ ኮርሱ አጠቃላይ አስተያየት ፣ ሊሻሻል የሚገቡ ጉዳዮች ዘርዝር