- ከሚከተሉት ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ ትክክል የሆነውየሆነው የቱ ነው
ሀ/ ሥጋዌ ማለት ሥጋ ሆነ ሥጋ ለበሰ ጎላ ገዘፈ ማለት ነው
ለ/ ምሥጢረ ሥጋዌ ከሦስቱ አካላት አንዱ አካል ወልድ በተለየ አካሉ ሰው የሆነበት ምሥጢር ነው
ሐ/ ቅድመ ዓለም አብ ያለ እናት የተወለደ እግዚአብሔር ወልድ ከመቤታችን መውለዱ
መ/ በእግዚአብሔር ዘንድ የነበረ ቃል ከሰማያት ወርዶ ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሳ ነፍስ መንሳቱ
ሠ/ በቃልነቱ ከዊን ከመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በነሳው ሥጋ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባህሪ አንድ ባህሪ መሆኑ
ረ/ አምላክ ሰው ፤ ሰው አምላክ መሆኑ
ሰ/ ሥጋ በተዋሕዶተ ቃል የባሕርይ አምላክ ተባለ ለአብ የባሕርይ ልጅ ሆነ
- ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ ሁለት ማስረጃ ጥቀስ
- ስለ ምሥጢረ ሥጋዌ ሁለት ምሳሌ ጥቀስ
4. አዛምድ
|
|
1. ቱሳኤ
2. ቡአዴ 3. ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት 4. ተዋሕዶ 5. ኅድረት 6. ፍልጠት 7. ውላጤ 8. ቅዱስ ዲዮስቆሮስ
|
ሀ/ መዶሻ ወይም መጥረቢያ
ለ/ ከተዋሕዶ በኋላ የሚመጣ መለያየት ሐ/ የቃና ዘገሊላ ወይን ወይም የሎጥ ሚስት መ/ ውሃ በማድጋ ወይም ሰይፍ በሰገባው ሠ/ ቃል ሥጋ ሆነ ወኅደረ ላዕሌነ ረ/ መቀላቀል መደባለቅ ሰ/ አካላዊ ቃል ሰው ቢሆን ሥጋ ቢለብስ ምንታዌ የሌለበት አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው እንጂ በምንም በምን ሁለት አይባልም |